የይለፍ ሰነድ (ሊሴ ፓሴ)

 

ሊሴ ፓሴው ለአንድ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ መግቢያ ብቻ የሚያገለግል በመሆኑ ሲመለሱ ከኢትዮጵያ ፓስፖርት ማውጣት እንዳለብዎ አይዘንጉ፡፡

መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች

  • ሁለት (2) የፓስፖርት መጠን ያለውና ቢያንስ ከ6ወር ወዲህ የተነሱት ፎቶግራፍ (ሁለቱ ጆሮዎች የሚታዩ፣ መደቡ ነጣያለና ከጀርባው ስም የተጻፈበት)

  • አገልግሎቱ ያበቃዉን ፓስፖርት ኮፒ ወይንም ኢትዮጵያዊ መሆንዎን የሚያሳይ ሌላ መረጃ (የቀበሌ መታወቂያ፣ የልደት ሰርቲፊኬት)

  • የመኖሪያ ወይንም የስራ ፈቃድ ኮፒ  

  • የአገልግሎት ክፍያ 50 ዶላር - በባንክ ዲፖዚት ወይንም በጥሬ ገንዘብ መክፈል ይችላሉ።

  • የሊሴ ፓሴ  መጠየቂያ ሁለት ቅፅ መሙላት (መጠየቂያ ቅፅ ለማግኘት ይህን ይጫኑ)

  • አድራሻዎ የተጻፈበት መመለሻ ፓስታ አብሮ መላክ

የአገልግሎት ክፍያ 

 

Engage with Us on 

  • Facebook
  • Twitter

SHIS - QI 7, Conjunto 4, Casa 9 – Lago Sul CEP 71615-240 Brasília - Distrito Federal

ethiobrazil@ethiopianembassy.org.br / +55  (61)  3248-0361